በስልጤ ዞን አ/ው/ወ የአልቾ ዉሪሮ ወረዳ ምክር ቤት ፅ/ቤት ምርጥ ተሞክሮ
የሴክተሩ አጠቃላይ ሁኔታ (ዳራ)
ም/ቤቶች የህዝብ ሉኣላዊነት መገለጫ በዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታና በመንግስት አሰራር የህዝብ ተሳትፎን በማረጋገጥ መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን የሚያደርጉ ዋነኛ ተቋማት ናቸዉ
ህዝቡ በነፃና በዴሞክራሲያዊ መንገድ መርጦ በላካቸዉ ተወካዮች አማካይነት የህዝብ ኑሮ ማሻሸል ለሠላም ለልማት ለዴሞክራሲና ለመልካም አስተዳደር መረጋገጥ ጠቃሚ የሆኑ ህጎችን ያወጣሉ
እቅድና በጀት ያፀድቃሉ ፀድቀዉ የመጡ ህጎች መተግበራቸዉን የተመደበዉ በጀት በአግባቡ አገልግሎት ላይ መዋሉን እና የመንግስት አካላት አሰራር ይከታተላሉ ይቆጣጠራሉ
አ/ዉ/ወ/ም/ቤትም ከተቋቋመበት 1993 ዓ.ም ጀምሮ ህዝቡን ከድህነት እንዲላቀቅ እና በየደረጃዉ ካለዉ ልማትና ዴሞክራሲያዊ ሂደት ተጠቃሚ እንዲሆን ከሙስና የፀዳ አስተዳደር እንዲኖር የዜጎች ሰበዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ሠላምና ፀጥታ የሰፈነበት ወረዳ እንዲሆን ግልፀኝነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት አሰራር እንዲዳበር የበኩሉን ድርሻ ሲወጣ ቆይቷል
1. የሴክተሩ ተልዕኮ 2. የሴክተሩ ራዕይ 3 . የም/ቤቱ እሴቶች
- ፍትሃዊነት መሪዎችን ነዉ
4. የትኩረት አቅጣጫዎች
1. የህግ አወጣጥ ስራ ሂደት ጥራትና ብቃት ማሳደግ
5. የም/ቤቱ አባይት ተግባር
1. የአፈ-ጉባዔዎች ባለሙያዎችና የቋሚ ኮሚቴዎችን የልምድ ልዉዉጥ ከአቻ ወረዳዎች ጋር ማድረግ
2. የአገልግሎት አሰጣጥ ንዑስ ፕሮግራሞች ከም/ቤቱ ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ
3. የተፈቀደዉን የሰዉ ሃይል መዋቅር መሰረት በማድረግ የም/ቤቱን የሰዉ ሃይል እንድሞላ ማድረግ
4. ለቀበሌ ም/ቤቶች ድጋፍና ክትትል ማድረግ
5. ስርዓት ፆታ እና HIV ADIS AND MAINSTREAMING ማካሄድ
ከሴክተሩ አላማ ጋር ተገቢ የሆነ ግንዛቤ ልምድ አለመኖሩ እና የመሳሰሉት ጉድለቶች ነበሩ፡፡
6. የስነ-ምግባር ፀረ-ሙስና ተግባራትን ማከናወን
6. የም/ቤቱ ንዑስ ተግባር
1. የም/ቤቱን የጉባኤ የፎረም ህዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ የስልጠናና የሌሎችንም በየስራ እንቅስቃሴዎች በቪዲዮና ፎቶ ግራፍ መቅረጽና ማደራጀት
2. የስልጠና ዶክመቶችንና ማንዋሎችን ማዘጋጀት
3. ሪፖርቶችን ከቀበሌ ተቀብሎ ማጠናቀር ወደ ዞን በተመደበላቸዉ ወቅት እንዲደርሱ ማድረግ
4. ምርጥ ተሞክሮዎችን መለየት መቀመር ማስፋት ስራ መስራት
5. የቋሚ ኮሚቴዎችን ስብሰባ ማስተባበር እና በስልጠና ማጠናከር
በም/ቤቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
1.የበጀት ፖሮፖዛል ማዘጋጀት የሚጠበቁ ዉጤቶች
A. ወቅቱን ጠብቀዉ በተሳካ ሁኔታ የተካሄዱ መደበኛና አስቸኳይ ጉባዔዎች
#. የም/ቤቱዋና ዋና ግቦች የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ግብ አንድ ፦የወረዳዉን ፖሎትካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችን ለማፈጠን ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸዉ ህጎችና ጠቃሚ ዉሳኔዎችን ለማስተላለፍ የም/ቤቱን መደበኛና አስቸኳይ ጉባዔዎች ወቅቱን ጠብቆ በተሳካ ሁኔታ ማካሄድ ፡፡ #. የአፈፃፀም ስልት
- የመሰረታዊ ስራ ሂደት ጥናት ዉጤትን አጠናክሮ በየደረጃዉ ተግባራዊ ማድረግ በህግ ማዉጣት ጥናትና ዶክመንቴሽን ምክር ዋና የስራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት
- የወረዳዉ ፖሎቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማቶችን ለማፋጠን ከፍተኛ ፋይዳ ያላቸዉ ጠቃሚ ዉሳኔዎችን ማስተላለፍና የአመቱን በጀት መርምሮ ማጽደቅ #.በክትትልና በቁጥጥር ሙያዊ ድጋፍ ዋና የስራ ሂደት ዋና ዋና ተግባራት
- የመንግስት አካላት እቅድ መመርመር ግ-መልስ መስጠት
- የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት መመርመር ግ-መልስ መስጠት
- ቋሚ ኮሚቴዎች እቅዳቸዉን እንዲያቅዱና በእቅዳቸዉ እንዲያቅዱና በእቅዳቸዉ መሠረታዊ ኃላፊነታቸዉን እንዲወጡ ማድረግ
- በስራ ላይ የዋሉ ህጎች ፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች ላይ ቋሚ ኮሚቴዎች የመስክ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ
- የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረኮችን ማመቻቸት ለህዝብ ለልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት
- ለም/ቡቱ የሚቀርቡ የህዝብ አቤቱታና ጥያቄዎች በመመርመር መፍትሄ እንዲያገኝ ማድረግ
- የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰነድ በማዘጋጀት ለሚመለከተዉ አካላት ስልጠና መስጠት ለሴት ምክር ቤት አባል/ኮከስ/ ስልጠና መስጠት
- ለቀበሌ ም/ቤት ድጋፋዊ ክትትል ማድረግ
#. የልማት እ/ዝ/ክ/ግ/ድጋፊ የስራ ሂደት
- የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሸያ የስነ-ምግባር የዉጪ አስተዳደርና ቁጥጥርና የሰዉ ኃይል አስተዳደር ስርዓት ማሻሸያ እና የሲቪል ሰርቪስ ንዑስ ፕሮግራሞችን በተቀናጀ መልኩ ተግባራዊ ማድረግ # የሰዉ ሃብት ሥራ አመራር ድጋፍ የስራ ሂደት
- የተፈቀደዉን የሰዉ ኃይል መዋቅር መሰረት በማድረግ የም/ቤቱን የሰዉ ኃይል ማሟላት # የአልቾ ዉሪሮ ወረዳ ምክር ቤት በተለየዬ ግዜ በወረደዉ ዉስጥ ድገፍና ክትትል የደረገበቸዉ ኩነቶችን በፎቶ በከፊል © 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved
- ህዝብን በቅንነት ማገልገልና መታወቂያችን ነዉ
- የአሰራር ግልፀኝነትና ተጠያቂነት መለያችን ነዉ
- የህግ የበላይነት መቆም ሥራችን ነዉ
- ልዩነታችን ዉበታችን ዉበታችን አንድነታችን ነዉ
- ለህዝብ ጥያቄ ፈጣን ምላሽ መስጠት ባህላችን ነዉ
- አሳታፍነትና ቅንጅታዊ አሰራር መመሪያችን ነዉ
2. ክትትልና ቁጥጥር ስርዓት ማጠናከር
3. የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም መገንባት እና (የመስራትና የማሰራት)
4. የህዝብ ግኑኝነትና የመረጃ አያያዝ ስርዓት ማጠናከር ናቸዉ
5. የህዝብ ዉይይት መድረክ ማዘጋት
6. የም/ቤቶች በሰዉ ሃይልና በማቲሪያል ማደራጀት
7. ምርጥ ተሞክሮ የመለየት መቀመርና የማስፋት ስራ መስራት
2. የተቋማት እቅድና ሪፖርት እንዲያቀርቡ ማድረግ
3. ለቋሚ ኮሚቴዎች ጥሪ ማስተላሌፍና እንዲገመገሙ ማድረግ
4.የባለፈዉን ቃለ-ጉባዔ ሰነድ ማዘጋጀት
B. በትክክል ወቅቱ ለም/ቤት አባላትና ለተጋባዥ እንግዶች የደረሱ የጉባዔ ጥሪዎች
C. ረቂቂ ቃለ-ጉባዔዉን በሥራ ሂደቶች ቋሚ ኮሚቴ በበላይ አመራር ደረጃ በማስገመገም ግባዓት ያካተቱ ቃለ-ጉባዔዎች
D. በም/ቤቱ ፀድቀዉ ያልተዋወቁና በበጀት ዓመቱ የፀደቁ አዋጆች ሙሉ በሙሉ ህ/ሰብ እንዲያዉቃቸዉ ማድረግ ለተግባራዊነቱም ክትትል ማድረግ፡፡
ግብ ሁለት ፡- በም/ቤቱ ፀድቀዉ ያልተዋወቁና በበጀት ዓመቱ የፀደቁ አዋጆች ሙሉ በሙሉ ህ/ሰብ እንዲያዉቃቸዉ ማድረግ ለተግባራዊነቱም ክትትል ማድረግ ፡፡
ግብ ሶስት፡- የመንግስት አካላት የስራ እቅዶች ፕሮጀክቶች ፕሮግራሞች የበጀት ፕሮፖዛሎችን መሪምሮ እንዲጸድቅ ማድረግ የአፈፃፀም ሪፖርቶች መገምገም ፡፡
ግብ አራት፡-አፈ-ጉባዔዎች ባጋጠሟቸዉ ችግሮች ዙሪያ የሚያወያዩበት ለችግሮቻቸዉ በጋራ መፍትሄ የሚያፈላልጉበትና የልምድ ልዉዉጥ የሚያደርጉበትን አፈ-ጉባዔዎች የጋራ የምክክር መድረክ (ፎረም) ማካሄድ ፡፡
ግብ አምስት፡- የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረኮችን ማመቻቸት ለህዝቡ የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት ፡፡
ግብ ስድስት ፡-ከህ/ሰቡ የሚቀርቡ አቤቱታና ጠቆማዎች በመቀበልና በመመርመር ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ ፡፡
ግብ ሰባት፡- የማስፈፀምና የመፈፀም አቅም ግነባታ ስልጠናዎች ለም/ቤት አባላት ለቋሚ ኮሚቴዎችና ባለሙያዎች መስጠት ፡፡
ግብ ስምንት፡- የም/ቤቱን መደበኛና አስቸኳይ ጉባኤ የም/ቤቶች የጋራ ምክክር መድረክ የህዝብ አስተያየት መሰጫ መድረኮችና የሴቶች ኮከስ ጠቅላላ ስልጠና ቃለ-ጉባዔ አገልግሎት መስጠት ፡፡
ግብ ዘጠኝ፡- ለም/ቤቱ ጽ/ቤትና ሥራ ጠቋሚ የሆኑ መረጃዎች ተጠናቅረዉ ተደራጅተዉ ለተጠቃምዎች ምቹ ማድረግ ፡፡
ግብ አስር፡- የሰነድ ህትመትና ስርጭት አገልግሎት መስጠት ፡፡
- የስራ ሂደቶችን በማብቃት ተግባርና ኃላፊነታቸዉን በአግባቡ እንዲወጡ ማድረግ
- የአቅም ግንባታ ስራዎችን አጠናክሮ መስራት
- ብቃትና የአመራር ቁርጠኝነት ያላቸዉን ባለሙያዎች ማፍራትና አፈፃፀሙን እንዲመሩ ማድረግ
- ስቲራቴጂክ እቅድን መስራት ያደረገ ዓመጣዊ እቅድ በዝርዝር አዉጥቶ ተግባራዊ ማድረግ ወደ ታለመዉ ግብ ለማድረስ በቁርጠኝነት መነሳት
- መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር ጠንካር የስራ ግኑኝነት በመፍጠር የትብብር መስኮችን ማስፋት
- በየደረጃዉ ላሉ የም/ቤት መዋቅሮች ቴክኒካዊ ማቴሪያል ዋና ሙያዊ ድጋፍ የማድረግ ተግባርና ኃላፊነታቸዉን በአግባቡ እንዲወጡ ማገዝ
- በም/ቤቱ የዲሞክራሲያዊ ስርዓትን የሚያጎላበቱ አሰራሮችን መከተል
- ከማንግስት አካላት የሚቀርቡ ረቂቂ ህጎችን እንደ አቀራረባቸዉ ብዛት መመርመር ሙያዊ አስተያየት መስጠት
- ለም/ቤቱ አሰራር የሚያግዙ ህጎች ደንቦችና መመሪያዎችን ማዘጋጀት
- በም/ቤቱ ፀድቀዉ የወጡ ህጎች ደንቦችና መመሪያዎችን ማሰራጨት
- በወጡ ህጎች ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ ጥናት ማድረግ
- ለም/ቤቶች ለአፈ-ጉባዔዎች ለቋሚ ኮሚቴዎችና ለጽህፈት ቤቱ የህግ ማማከር አገልግሎት መስጠት
- በበጀት ዓመቱ ዉስጥ የወረዳዉ ም/ቤት የሚያካሄዳቸዉን መደበኛና እንደ አስፈላግነቱ አስቸኳይ ጉባዔ ማስፈፀም
- የተለያዩ ቃለ-ጉባዔዎችን መያዝ ማጠናቀርና በጉባዔ ወቅት ማሰራጨት
- የጉባዔ አደራሽ ዝግጅትና (የሳዉንድ) የድምፅ ስስተም አገልግሎት መስጠት
- የም/ቤቱን የጉባዔ የፎረም የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ የስልጠናና የሌሎችንም የስራ እንቅስቃሰዎች በቪድዮና ፎቶ ግራፍ መቅረጽ
- የም/ቤቱን የጉባዔ የፎረም ስልጠናና የሌሎችንም የሰነድ ህትመትና ስርጭት አገልግሎት መስጠት
- የም/ቤቱን የስራ የጉባዔ የፎረም የህዝብ አስተያየት መስጫ መድረክ የስልጠናና የሌሎችንም የመረጃ ዶክመንቴሽን አገልግሎት ማከናወን
- ግልፀኝነትና ተጠያቂነት ያለዉ አገልግሎትን አሰጣጥን በማስፈን የተገልጋይ እርካታን አመኔታን ማሳደግ
- የክትትልና ድጋፍ ስርዓትን በማጠናከር የተገልጋዩን አሳታፍነትን ማሳደግ
- ሁሉም የስራ ሂደቶች ፍትሃዊ የሆነ የበጀትድልድል እንዲኖራቸዉና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
- የለዉጥ ስራዎችን በእቅድ መምራትና ማሻሸል
- ለቀበሌ ም/ቤቶች አፈፃፀም ደረጃዎችን በመለየት የማበረታቻ ሽልማት በመስጠት የዉድድር ስሜት መፍጠር
- ቀበሌዎች በማቴሪያልና በስልጠና መደገፍ
- ለቀበሌዎች ችግር ፈቺ ድጋፍና ክትትል ማድረግ
- ተገልጋይ እርካታ ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ
- የም/ቤቱን ባለሙያዎች(ሰራተኞች) አቅም ለመገንባት ስልጠና መስጠት
- የተሸለ ተግባር ባለበት ቀበሌ ምርጥ ተሞክሮ በመቀመር ለሁሉም ቀበሌዎች ማስፋት
- የመንግስት ሰራተኞች በህግ የተፈቀደላቸዉን የተለያዩ ጥቅሞችን ክፍያዎችን ማስከበር
- የም/ቤትን ጽ/ቤት በሰዉ ኃይል (በማቴሪያል) እንዲጠናከር ማድረግ
- በየስራ ሂደቱ ለጄጄ የሚያስፈልጉ ማቴሪያሎችን ማሟላት
- የተሻለ ተሞክሮ ካላቸዉ አቻ ወረዳዎች ጋር ልምድ ለዉዉጥ ማድረግ









