የአልቾ ውሪሮ ህዝብ ባህላዊ ምግቦች
| ተ.ቁ | ስም ዝርዝር | አገልግሎታቸው |
|---|---|---|
| 1 | ክትፎ | ከከብት ስጋ የሚሰራ ባህላዊ ምግብ ነው |
| 2 | አይብ | ከከብት ወተት የሚዘጋጅ በህላዊ ምግብ ነው |
| 3 | ጎመን | ተቀቅሎ ከስጋና ከአይቤ ተቀላቅሎ የሚበላ መበያ ነው |
| 4 | ቅቤ | ከከብት ወተት ተንጦ የሚዘጋጅ ሲሆን ምግብ ላይ እንደ ማጣፈጫ ይጨመራል በተጨማሪም ምርጥ የተፈጥሮ ቅባትም ጭምር ነው |
| 5 | ቆጮ | የሚዘጋጀው ከእነሰት ተክል ሲሆን ለአጥንት ጥንካሬ ሁነኛ ምግብ ነው |
| 6 | ዙብቆ | ጎመን በቦሌ ተቀቅሎ የሚቀርብ ምግብ |
| 7 | አተካኖ | የተቆላ ቡላ |
| 8 | ጪኮ | የክብር(በሰርግ ግዜ) የሚበላ |
| 9 | ቡላ | በገንፎ መልክ ተሰርቶ የሚበላ |
የአልቾ ውሪሮ ህዝብ ባህላዊ መጠጦች
| ተ.ቁ | ስም ዝርዝር | አገልግሎታቸው |
|---|---|---|
| 1 | ሻሜታ | ከገብስ የሚዘጋጅ ባህላዊ መጠጥ ነው |
| 2 | ዮሾ አይብ | የከብት ውጤት |
| 3 | ኡጋት | የከብት ውጤት ሲሆን ወተቱ ከተናጠ ቦሃላ ቅቤውና አይቤው የወጣለት ማለት ነው |
| 4 | ውትሮ | የከብት ውጤት ሲሆን ወተቱ ከተናጠ ቦሃላ ቅቤው የወጣለት ማለት ነው |
© 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved