የአ/ው/ወ/መን/ትራ/ጽ/ቤት የቀበሌ ተደራሽ ስራ ሂደት ምርጥ ተሞክሮ

መግቢያ

በወረዳችን የመንገድ ሽፋን በዝቅተኛ ደረጃ ከሚያገኙ ወረዳዎች ኣንዱ ሲሆን ከዚህም ወረዳው የራሱ ድርሻ ያለው ነው፡፡ይህንንም ለመቅረፍ ህ/ሰቡን በማሳተፍ የተለያዩ መንገዶችን በህ/ሰቡ ጉልበትና ገንዘብ አስተዋጽኦ በማድረግ የተለያዩ የመንገድ የልማት ስራች በሁሉም ቀበሌዎች ግንዛቤ በመፍጠር በማሽን እና ህ/ሰቡ ጉልበቱን በማበርከት በርካታ መንገዶችን ያሰራበት ሁኔታ መኖሩ ይታወቃል ፡፡ይህም ስራ በወረዳው ውስጥ ባሉ ከዚህ በፊት መልካም ተሞክሮ የሰራንባቸው ቀጨሞ፣አብዛና 1፤ወዚር2 የመሳሰሉ ቀበሌዎች ወደ ሌላ ቀበሌያት በማሳደግ በአሁኑ ግዚ በተለያዩ ቀበሌዎች መንገድ እና ድልድዮች እየተሰሩ ይገኛል፡፡


1ኛ በህብረተሰብ ተሳትፎ በጉግሶ የተሰሩ የውስጥ ለውስጥ የአፈርና የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራዎች

ጉገሶ ቀበሌ የሚገኘዉ ከወረዳ ማዕከል በ 11.75 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ በዝህም ቀበሌ የመንገድ ችግር ካለባቸው ቀበሌዎች አንዱ ቀበሌ ስሆን ይህንንም ችግር በመረዳት ከህ/ሰቡና ከተማ ከሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በመወያየት አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶች መኖሩን ስለተገነዘቡ መንገዱ ቢሰራ ወሳኝ መሆኑን በመረዳት ለመንገዱ ግንባታ የሚሆኑ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፤ዳምትራከር፤ሩሎ ሎደር በከራየት ለመንገድ ከፈታ፤ ጠጠር ለማምረት እንዲሁም በተመረተው ጠጠር የተከፈተውን መንገድ በጠጠር (gravel) ለመገንባት ከ3.56 ሚሊየን ገንዘብ በላይ በማሰባሰብ 4.65 ኪ/ሜ የጠጠር መንገድ እና የ50% የURRAP የውስጥ ለውስጥ መንገድ 3.56ኪ/ሜ ስራ ሊሰራ ችሎዋል፡፡

በጉገሶ-አዲዮ ቀበሌ መንገዱ ሲሰራ የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶች


ህብረተሰቡን የሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና የህዝብ አደረጃጀቶች በቀበሌዉ ጽ/ቤት በሰዓቱ በመገኘት በወረዳ እና በቀበሌ አመራሮችና ባለሙያዎች የተደረገዉን ገለጻ በጥሞና በማዳመጥ አስተያየት በመስጠት የነቃ ተሳትፎ ማድረጋቸዉ፡፡ የወረዳዉ አመራርና ባለሙያ ለስራዉ ትኩረት በመስጠት በቀበሌዉ በሚገኙት ስራዎች ከመጀመሩ አስቀድሞ ህብረተሰቡን ለሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና ለህዝብ አደረጃጀቶች ቅስቀሳ በማድረግ የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ላይ ግንዛቤ መፍጠራቸዉ፡፡ የወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊና ባለሙያዎች ከቅየሳ ስራ እና ዲዛይን ስራዎች የወረዳ ባለሙያዎች አጠገብ ሳይለዩ የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረጋቻዉ::




ጉግሶ-አዲዮ የጠጠር መንገድ ፐሮጀከት በፎቶ ሲገለጽ


መንገዱ ከመሰራቱ በፊት የነበሩ ችግሮች

 መንገዱ ከመሰራቱ በፊት ህ/ሰብ በመንገድ እጦት መቸገሩ አረሶ ኣደሩ ያመረተውን ምርት ወደገበያ ይዞ ለመገበያየት መቸገሩ፡

የመንገድን ጥቅም በለመረዳት አንደንድ ግለሰብ የኔ መሬት አይናከም አይሰፋም ገንዘብ አልሰጥም በጉልበቴም አልሰረም የሚል አስተሰብ መያዝ ኤኔን አይመለከተኝም የሚል አስተሰብ መያዝ፡-የመሳሰሉ ችገሮች እንደ አብነት ተሰተውለዋል፡፡

2ኛ በህብረት- ተሳትፎ በእንፌኜ ቀበሌ የተሰሩ ስራዎች

እንፌኜ ቀበሌ የሚገኘዉ ከወረዳ ማዕከል 5ኪ/ሜ ያህል ርቀት ላይ ይገኛል፡፡በዝህም ቀበሌ የመንገድ ችግር ካለባቸው ቀበሌዎች አንዱ የእንፌኜ ቀበሌ ስሆን ይህንንም ችግር በመርዳት ከህ/ሰቡ ጋር በመወያየት አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን እና ድልድዮች መኖሩን በመገንዘብ ድልድዮችና የ50% የውስጥ-ለውስጥ መንገድ ቢሰራ መልካም መሆኑን በመረዳት ለድልድዮች የሚሆን የግንባታ እቃዎችን እና ለ50% ለውስጥ ውስጥ መንገድ ስራ በወረዳው ለሚገኘው ማሽነሪ (ግሬደር) ነዳጅ በማዘጋጀትና ዶዘር በመከራየት 4.75ኪ/ሜ 50% የውስጥ ለውስጥ መንገድ፣ 01, 3ሜ ስፋት ያለው የብረት ድልድይ(3m span length slab culvert) ,01 የትቦ ድልድይ (pipe culvert) ለመገንባት ከ1.5 ሚልየን ገንዘብ በላይ በማሰባሰብ ስራዎችን መስራት ተችሎዋል።

በእንፌኜ ቀበሌ ድልድዮችና መንገዱ ሲሰራ የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶች

ህብረተሰቡን የሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና የህዝብ አደረጃጀቶች በቀበሌዉ ጽ/ቤት በሰዓቱ በመገኘት በወረዳ እና በቀበሌ አመራሮችና ባለሙያዎች የተደረገዉን ገለጻ በጥሞና በማዳመጥ አስተያየት በመስጠት የነቃ ተሳትፎ ማድረጋቸዉ፡፡ የወረዳዉ አመራርና ባለሙያ ለስራዉ ትኩረት በመስጠት በቀበሌዉ በሚገኙት ስራዎች ከመጀመሩ አስቀድሞ ህብረተሰቡን ለሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና ለህዝብ አደረጃጀቶች ቅስቀሳ በማድረግ የመንገድ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ላይ ግንዛቤ መፍጠራቸዉ፡፡ የወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊና ባለሙያዎች ከቅየሳ ስራ እና ዲዛይን ስራዎች የወረዳ ባለሙያዎች አጠገብ ሳይለዩ የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረጋቻዉ::

በእንፌኜ ቀበሌ በህ/ሰብ ተሳትፎ የተሰሩና በመሰራት ላይ ያሉ የስትራክቸር ስራዎች በፎቶ


መንገዱ ከመሰራቱ በፊት የነበሩ ችግሮች

በመንገዱ ከመሰራቱ በፊት ህ/ሰብ በመንገድ እጦት መቸገሩ አረሶ ኣደሩ ያመረተውን ምርት ወደገበያ ይዞ ለመገበያየት መቸገሩ፡

የመንገድን ጥቅም በለመረዳት አንደንድ ግለሰብ የኔ መሬት አይናከም አይሰፋም ገንዘብ አልሰጥም በጉልበቴም አልሰረም የሚል አስተሰብ መያዝ ኤኔን አይመለከተኝም የሚል አስተሰብ መያዝ፡-የመሳሰሉ ችገሮች እንደ አብነት ተሰተውለዋል፡፡

3ኛ በህብረት- ተሳትፎ በለምለም 3 ቀበሌ የተሰሩ ስራዎች

ለምለም 3 ቀበሌ የሚገኘዉ ከወረዳ ማዕከል 19 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡በዝህም ቀበሌ የመንገድ ችግር ካለባቸው ቀበሌዎች አንዱ የለምለም3 ቀበሌ ሲሆን ይህንንም ችግር በመርዳት ከአርሶ አደሩና ከተማ ከሚኖሩ የቀበሌው ተወላጆች ጋር በመወያየት አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን እና የድልድይ ስራ የሚሹ ወንዞች መኖሩን በመረዳት ድልድዮችና የ50% የውስጥ-ለውስጥ መንገድ ግንባታ ስራ ቢሰራ መልካም መሆኑን በመገንዘብ ለድልድዮች ግንባታ የሚሆን የግንባታ እቃዎችን እና ለ50% ለውስጥ ውስጥ መንገድ ስራ በወረዳው ለሚገኘው ማሽነሪ (ለግሬደር) ነዳጅ በማዘጋጀትና ዶዘር በመከራየ 7.95ኪ/ሜ 50% የውስጥ ለውስጥ መንገድ፣ 01, የብረት ድልድይ(slab culvert) ,03 የእንሰሳትና የሰው መሸጋገሪያ የእንጨት ድልድዮች ለመገንባት ከ 1.4 ሚልየን ገንዘብ በላይ በማሰባሰብ ስራዎችን መስራት ተችሎዋል።

በለምለም 3 ቀበሌ ድልድዮችና መንገዱ ሲሰራ የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶች

ህብረተሰቡን የሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና የህዝብ አደረጃጀቶች በቀበሌዉ ጽ/ቤት በሰዓቱ በመገኘት በወረዳ እና በቀበሌ አመራሮችና ባለሙያዎች የተደረገዉን ገለጻ በጥሞና በማዳመጥ አስተያየት በመስጠት የነቃ ተሳትፎ ማድረጋቸዉ፡፡ የወረዳዉ አመራርና ባለሙያ ለስራዉ ትኩረት በመስጠት በቀበሌዉ በሚገኙት ስራዎች ከመጀመሩ አስቀድሞ ህብረተሰቡን ለሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና ለህዝብ አደረጃጀቶች ቅስቀሳ በማድረግ የመንገድ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ላይ ግንዛቤ መፍጠራቸዉ፡፡ የወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊና ባለሙያዎች ከቅየሳ ስራ እና ዲዛይን ስራዎች የወረዳ ባለሙያዎች አጠገብ ሳይለዩ የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረጋቻ::

በለምለም 3 ቀበሌ ድልድዮችና መንገዱ ሲሰራ የነበሩ ስራዎች በፎቶ


መንገዱ ከመሰራቱ በፊት የነበሩ ችግሮች

በመንገዱ ከመሰራቱ በፊት ህ/ሰብ በመንገድ እጦት መቸገሩ አረሶ ኣደሩ ያመረተውን ምርት ወደገበያ ይዞ ለመገበያየት መቸገሩ፡

የመንገድን ጥቅም በለመረዳት አንደንድ ግለሰብ የኔ መሬት አይናከም አይሰፋም ገንዘብ አልሰጥም በጉልበቴም አልሰረም የሚል አስተሰብ መያዝ ኤኔን አይመለከተኝም የሚል አስተሰብ መያዝ፡-የመሳሰሉ ችገሮች እንደ አብነት ተሰተውለዋል፡፡

4ኛ በህብረተሰብ ተሳትፎ በቀጨሞ ቀበሌ የተሰሩ ስራዎች

ቀጨሞ ቀበሌ የሚገኘዉ ከወረዳ ማዕከል 13.75 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡በዝህም ቀበሌ የመንገድ ችግር ካለባቸው ቀበሌዎች አንዱ ቀጨሞ ቀበሌ ሲሆን ይህንንም ችግር በመርዳት ከአርሶ አደሩና ከተማ ከሚኖሩ የቀበሌው ተወላጆች ጋር በመወያየት አስቸጋሪ የሆኑ መንገዶችን እና የድልድይ ስራ የሚሹ ወንዞች መኖሩን በመረዳት ድልድዮችና የ50% የውስጥ-ለውስጥ መንገድ ግንባታ ስራ ቢሰራ መልካም መሆኑን በመገንዘብ ለድልድዮች ግንባታ የሚሆን የግንባታ እቃዎችን እና ለ50% ለውስጥ ውስጥ መንገድ ስራ በወረዳው ለሚገኘው ማሽነሪ (ለግሬደር) ነዳጅ በማዘጋጀትና ዶዘር በመከራየ 6.15ኪ/ሜ የ50% የውስጥ ለውስጥ መንገድ፣ 02 የትቦ ደልድዮች(pipe culvert), ድልድዮች ለመገንባት ከ 1.2 ሚልየን ገንዘብ በላይ በማሰባሰብ ስራዎችን መስራት ተችሎዋል።




በቀጨሞ ቀበሌ ድልድዮችና መንገዱ ሲሰራ የነበሩ ጥንካሬዎችና ጉድለቶች

ህብረተሰቡን የሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና የህዝብ አደረጃጀቶች በቀበሌዉ ጽ/ቤት በሰዓቱ በመገኘት በወረዳ እና በቀበሌ አመራሮችና ባለሙያዎች የተደረገዉን ገለጻ በጥሞና በማዳመጥ አስተያየት በመስጠት የነቃ ተሳትፎ ማድረጋቸዉ፡፡ የወረዳዉ አመራርና ባለሙያ ለስራዉ ትኩረት በመስጠት በቀበሌዉ በሚገኙት ስራዎች ከመጀመሩ አስቀድሞ ህብረተሰቡን ለሚወክሉ የቀበሌዉ ነዋሪዎች እና ለህዝብ አደረጃጀቶች ቅስቀሳ በማድረግ የመንገድ አስፈላጊነትና ጠቀሜታ ላይ ግንዛቤ መፍጠራቸዉ፡፡ የወረዳዉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊና ባለሙያዎች ከቅየሳ ስራ እና ዲዛይን ስራዎች የወረዳ ባለሙያዎች አጠገብ ሳይለዩ የቅርብ ክትትልና ድጋፍ ማድረጋቻ::




በቀጨሞ ቀበሌ የተሰሩ ስተራክቸሮች በፎቶ


መንገዱ ከመሰራቱ በፊት የነበሩ ችግሮች

 በመንገዱ ከመሰራቱ በፊት ህ/ሰብ በመንገድ እጦት መቸገሩ አረሶ ኣደሩ ያመረተውን ምርት ወደገበያ ይዞ ለመገበያየት መቸገሩ፡

 የመንገድን ጥቅም በለመረዳት አንደንድ ግለሰብ የኔ መሬት አይናከም አይሰፋም ገንዘብ አልሰጥም በጉልበቴም አልሰረም የሚል አስተሰብ መያዝ ኤኔን አይመለከተኝም የሚል አስተሰብ መያዝ፡-የመሳሰሉ ችገሮች እንደ አብነት ተሰተውለዋል፡፡




ወደ ፊት ይገጥሙናል ብለን የለየናቸዉ ችግሮች

I. በክልል ደረጀ የሚደግፈን ዩራፕ የሚባለዉ ፕሮጀክት በበጀት እጥረት የተነሳ መንገዱን በጊዜ ማቴርያል አለማልበስ፡፡

II. በጊዜ ድልድይ አለመስራት እንዲሁም ዲዛይናቸው የተሰራላቸው መንገዶችን ለተቋራች በተቀመጠለት የግዜ ገደብ ጨረታ አውጥቶ አለመስጠት፡፡

III. የአዲስ አፈር ስራው 50 ፐርሰንት የሆኑ መንገዶችን ዲዛይን ሰርቶ ለተቋራጭ አለማስጠትና ወደስራ አለመግባት፡፡

IV. በወረደችን ማቴርያል አምርቶ የሚያፍስ ማሽን (ሎደር) እና በቂ ገልባጭ አለመኖር እና ለግንባታው አገለግሎት የሚውሉ የእንጅነሪንግ ማሽኖች አለመኖር፡፡

ማጠቃለያ

በ2015 ዓ/ም በቀጨሞ ቀበሌ በማህበረሰቡ አማካኝነት ወደ 1.8 ሚሊዮን ብር በማሰባሰብ 8.5 m span length ያለው ስላብ ድልድይ እንዳስገነባን ይታወቃል ። ይህንን ተሞክሮ በተለያዩ ቀበሌያት ለማዳረስ ባደረግነው ከፍተኛ ጥረት በያዝነው በጀት አመት በጉግሶ፣አድዮ፣እንፌኜ፣ቀጨሞ እና በለምለም 3 ቀበሌዎች ማህበረሰቡንና የከተማ ባለሀብቶችን በማሳተፍ 03 ስላብ ከልቨርት፣05 ፓይፕ ከልቨርት፣90.25ኪ/ሜ የ50% URRAP መንገድ እና 9.15ኪ/ሜ የጠጠር መንገድ ግንንባታዎችን ከ6.5 ሚሊየን በላይ ገንዘብ በአርሶ አደሩ እና ከተማ በሚኖሩ የወረዳው ተወላጆች በማሰባሰብ ለረጅም ጊዜ የህብረተሰቡ ጥያቄ የሆኑ የመንገድና የተለያዩ ድልድዮችን ገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ማድረግ ተችሎዋል፡፡




© 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved