የአልቾ ውሪሮ ህዝብ የሚጠቀማቸው ባህላዊ መድኃኒቶች
| ተ.ቁ | ስም ዝርዝር | አገልግሎታቸው |
|---|---|---|
| 1) | ሹንፍ(ፌጦ) | ለምች፣ለራስ ምታት፤ለጨጓራና ወዘተ… |
| 2) | ቱመ(ነጭ ሽንኩርት) | ለጉንፋን፣ለብርድና ወዘተ… |
| 3) | ቆበሪቾ | ለሴጣን፣ጂኒ ቤት እንዳይደርስ ለማድረግ፣ለምች ወዘተ… |
| 4) | መዛ ቁጠል | ለቁስል፣ወዘተ… |
| 5) | አንጩሌ | ቡጉንጅ ከወጣብን በእሳት ቅጠሉን በማሞቅ ቡጉንጁ የወጣበት ቦታ ለይ መያዝ ቡጉንጅን ይፈዉሳል |
| 6) | ስጋ ጥብስ(በሰር ጥብስ) | ለደም ብዛት፣ለደም ግፊት፣ወዘተ… |
| 7) | ዳማከሴ | ለምች፣ለጉንፋን፣ወዘተ… |
| 8) | አናምሮ | ለጨጓራ፣ለሆድ ህመም፣ወዘተ… |
| 9) | ሬት(ዮራብ ቀርሼ) | ለፎረፎር፣ወዘተ… |
| 10) | ኮሶ(ሴጦ) | ለኮሶ በሽታ ሁነኛ መድሀኒት ነው |
| 11) | ሲኖ ዌሴ | የተሰበረ ሰውን ሰውነት ለማከም፣ወዘተ… |
| 12) | ሹማረት ዌሴ | ከብቶች ሲወልዱ የእንግዴ ልጅ አሎጣም ካለ ይህን የእንሰት አይነት በልተው እንዲወጣ ማድረግ ይቻላል |
| 13) | ቅቢናር ዌሴ | የተሰበረ ሰውነትን ለመጠገን ይሆናል |
| 14) | አይዋኜ ዌሴ | ቡጉንጅን ለማምገል ያገለግላል |
| 15) | ጋራዬ ዌሴ | ሰውነት ለማጠንከር ያገለግላል |
| 16) | ደም ዋረድ ዌሴ | ሽንት እንቢ ያለው ሰው እነዲወጣለት ማድረግ የሚችል የእንሰት አይነት ነው |
| 17) | ተልባ | ለጨጓራ አሪፍ መድሀኒት ነው |
| 18) | ኢሴቼ | ለጥርስ ህመም ፍቱን መድሀኒት ነው |
| 19) | አናምሮ | ለምች |
| 20) | ዶቦቆ | ለቁርጠት |
| 21) | ይሶክ ስር | ለምች፣ለእርግዝና መከላከያ ያገለግላል |
| 22) | ጪንብለቤ | ለጨጓራ፣ለሆድ መነፋት መድኃኒት ነው |
| 23) | ፈንፈ | ለጋኛ አማረይ ቤንዘይ የሰኩያን፡፡ |
| 24) | ነትራር | ከቅቤ አንድ ላይ በማድረግ በአፍነጫ ከተወሰደ ለራስ ምታት ሁነኛ መድኃኒት ነው |
| 25) | ጩቁኜ | ለልክፍት |
| 26) | ጂንጅቤል | ለጉንፋን |
| 27) | የጠይ በደር | ለሴት ልጅ የወር አበባ በመጣ ጊዜ ያለውን ቁርጠት ያስታግሳል |
© 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved