ተ.ቁ ስም ዝርዝር አገልግሎታቸው
1 አግሬ በጦርነት ጊዜ ተቃራኒ ወገን እንዳያጠቃን መከላከያ ነው
2 አርብ(ሃርብ) በጦርነት ጊዜ ተቃራኒ ወገንን ለማጥቃት ያገለግላል
3 ጨልጨሌ(ቀለጥ) በጦርነት ጊዜ ጠላትን ለማጥቃት ወግቶ ለመጣል ያገለግላል
4 አዘፈጄ በጦርነት ጊዜ የጠላትን አንገት ቆርጦ ለመጣል ያገለግላል

© 2026/27 G.C የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፔጅ . All Rights Reserved